ስደት …
እግዜር ያደላትን የተፈጥሮ ቀለም እየተጠቀመች ተላላው ዕድሜዬን ዘወትር እያሰላች … ለኔው በመለፈፍ ምትሳለቅብኝ ሰላም እየነሳች … ጎጆዬ ውስጥ ሆኜ አሻግሬ ማያት የስደት ዛፍ አለች፤ ሁሌም አያርመኝም ዘወትር አያታለሁ “ማሽላ እያረረ …” እንዲል ያገሬ ሰው ተደስቼ ሳይሆን በውስጤ እያነባሁ አይቻት ስቃለሁ …፤ ይህች የስደት ዛፍ አረንጓዴነቷን ታሪክ ልታረገው ለቢጫነት ጉዞ መወየብ ስትጀምር አጉተመትማለሁ ከሷም፣ ከተፈጠሮ ደግሞም […]
ማንበብዎን ይቀጥሉ