ራዕያችን
- ለሰዉነት ቅድሚያ መስጠት የምትችል የበለጸገች ኢትዮጵያን ማየት
ተልኳችን
- በመረጃ የበሇጸገና ለሰዉነት ቅድሚያ የሚሰጥ ማህበረሰብ በመፍጠር የሚደረጉትን ተነሳሽነቶችና ጥረቶች ማገዝ
የሚያስችሉ መረጃዎችን በሃላፊነት ስሜት ማቅረብና የሚሰጡ ሃሳቦችን ማጋራት፣
ሃላፊነታችን
- ነጻ ሆነን የተቋቋምን፣ ለትርፍ የማንሠራና ከማንም ጋር የማንወግን እንዱሁም በድህረ-ገጻችን ላይ ለሚወጡ
መረጃዎች ሁለ ሃላፊነትን እንወስለን፣ - “ሠውነትን“ ለማጎልበት የሚረዱ ቅድመሁኔታዎችን ለማመቻቸት የሚያጋዙ መረጃዎችንና ሃሳቦችን የማስረጽና
በተቃራኒ ያሉ ሃሳቦችን በመታገል ላይ ትኩረት ሰጥተን እንሠራለን፣ - ሥራችንን በምናከናዉንበት ወቅት በእንደኛ አይነት ተግባራት ላይ ለተሠማሩ አካላት ተገቢና ፍትሓዊ ናቸው
የሚባሉ የአሠራር ስርዓቶችን ተግባራዊ ለማድረግ የበኩላችንን ጥረት እናደርጋለን፣