“ለካስ በጽንስ ወቅት የባሰ አለ!”
ወልዶ ከማሳደግ በዘለለ ከምጥ ጭንቀት ፈቀቅ ባለ ቀናት ሳምንታትን ተሻግሮ ወራት ሊያስጨንቅ የማለ ያዳም ዘር ሊያዉቀው ሚገባ ለካስ በጽንስ ወቅት የባሰ አለ ! ተጸንሰን፣ ተወልደን አድገን ያዳም ዘር ነን ለምንለው ከማሳደግ በዘለለ መጸነስ መዉለድ ላልቻልነው ምናል ፈጣሪ ለሁላችን ፈቅዶልን ብንቋደሰው የእናትነትን ስቃይ ማጣጣም ብንችል ቀምሰነው አብሮ መታመም ቢያቅተን በማየት ብንታመመው ! ወልዶ ከማሳደግ በዘለለ […]
ማንበብዎን ይቀጥሉ