ብሔራዊ ምርጫን የማካሄድ ሥልጣንና ሕገ መንግሥቱ!

ባይሳ ዋቅ-ወያ የኮሮና ቫይረስን ወረርሽኝ አስመልክቶ በታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ ዓዋጅ ምክንያት ለነሓሴ ወር ታስቦ የነበረው ስድስተኛው ብሔራዊ ምርጫ ላልተወሰነ ጊዜ መተላለፉን መንግሥት አሳውቋል። ይህንን የፌዴራል መንግሥትን ዓዋጅ በመቃወም በትግራይ ክልል ውስጥ አስቀድሞ በመተቀመጠለት የጊዜ ሰሌዳ መሠረት ምርጫውን እንደሚያካሄድ የክልሉ መንግሥት በአደባባይ ገለጸ። ኢሕአዴግ ሥልጣን ከያዘ ወዲህ በዚህ ደረጃ የፌዴራል መንግሥቱን ሥልጣን የሚገዳደር የክልል መንግሥት ብቅ […]

ማንበብዎን ይቀጥሉ