The Guy in the Glass
orry, this entry is only available in Ameerika Inglise.)
ማንበብዎን ይቀጥሉorry, this entry is only available in Ameerika Inglise.)
ማንበብዎን ይቀጥሉorry, this entry is only available in Ameerika Inglise.)
ማንበብዎን ይቀጥሉአንነስ አንዉረድ . . . ከሠዉነት ማማ በሠዉነታችን . . . ከተሠጠን ግርማ ወርደንማ አንግባ . . . ከንስሶቹ መንጋ ሠው በመሆን ብቻ . . . ከተቸረን ጸጋ እንኑር . . . ሥፍራችን ከሠዉነት ጎራ . . . ከዉሃ ልካችን እንሁን ሠዉ . . . ግዴለም ከሠዉነት ጎድለን . . . አንዳች አናተርፍም ከመሰይጠን ርቆ […]
ማንበብዎን ይቀጥሉባይሳ ዋቅ-ወያ የኮሮና ቫይረስን ወረርሽኝ አስመልክቶ በታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ ዓዋጅ ምክንያት ለነሓሴ ወር ታስቦ የነበረው ስድስተኛው ብሔራዊ ምርጫ ላልተወሰነ ጊዜ መተላለፉን መንግሥት አሳውቋል። ይህንን የፌዴራል መንግሥትን ዓዋጅ በመቃወም በትግራይ ክልል ውስጥ አስቀድሞ በመተቀመጠለት የጊዜ ሰሌዳ መሠረት ምርጫውን እንደሚያካሄድ የክልሉ መንግሥት በአደባባይ ገለጸ። ኢሕአዴግ ሥልጣን ከያዘ ወዲህ በዚህ ደረጃ የፌዴራል መንግሥቱን ሥልጣን የሚገዳደር የክልል መንግሥት ብቅ […]
ማንበብዎን ይቀጥሉእግዜር ያደላትን የተፈጥሮ ቀለም እየተጠቀመች ተላላው ዕድሜዬን ዘወትር እያሰላች … ለኔው በመለፈፍ ምትሳለቅብኝ ሰላም እየነሳች … ጎጆዬ ውስጥ ሆኜ አሻግሬ ማያት የስደት ዛፍ አለች፤ ሁሌም አያርመኝም ዘወትር አያታለሁ “ማሽላ እያረረ …” እንዲል ያገሬ ሰው ተደስቼ ሳይሆን በውስጤ እያነባሁ አይቻት ስቃለሁ …፤ ይህች የስደት ዛፍ አረንጓዴነቷን ታሪክ ልታረገው ለቢጫነት ጉዞ መወየብ ስትጀምር አጉተመትማለሁ ከሷም፣ ከተፈጠሮ ደግሞም […]
ማንበብዎን ይቀጥሉወልዶ ከማሳደግ በዘለለ ከምጥ ጭንቀት ፈቀቅ ባለ ቀናት ሳምንታትን ተሻግሮ ወራት ሊያስጨንቅ የማለ ያዳም ዘር ሊያዉቀው ሚገባ ለካስ በጽንስ ወቅት የባሰ አለ ! ተጸንሰን፣ ተወልደን አድገን ያዳም ዘር ነን ለምንለው ከማሳደግ በዘለለ መጸነስ መዉለድ ላልቻልነው ምናል ፈጣሪ ለሁላችን ፈቅዶልን ብንቋደሰው የእናትነትን ስቃይ ማጣጣም ብንችል ቀምሰነው አብሮ መታመም ቢያቅተን በማየት ብንታመመው ! ወልዶ ከማሳደግ በዘለለ […]
ማንበብዎን ይቀጥሉ